ይህ ድረ ገጽ ላንተ በረከት ሆኖአልን?Results

የምስጋና በረከት

1. ምስጋና የመንፈሳዊነት መገለጫ ነው፡፡
ሉቃ17፤11-18
ዘጠኙ ወዴት ናቸው?

2. ምስጋና ለእግዚአብሔር ክብርን ያመጣል፡፡
ሐዋ 3፤7-11
አመስጋኞች ስንሆን ሌሎችን ለምስጋና እናበረታታለን፤

3. በደህንነት ሥራ ውስጥ የእግዚአብሔርን ጸጋ መቀበል ወደ ምስጋና ይመራናል፡፡

ኤፌ2፤4-10
የምስጋና ህይወት ማጣት የመጥፋት አንዱ ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡

4. አማኝ እግዚአብሔር ስላደረገው ነገር ሁሉ ማመስገን ይገባዋል፤
ፊል 4፤6
እግዚአብሔር የሚያስፈልገንን ያውቃል፤

5. የአማኝ ህይወት በምስጋና የተሞላ መሆን ይኖርበታል፤
ቆላ 3, 15-17
የምስጋና ህይወት ማጠት የምስክርነት እድልን ይወስናል፤

6. የተጠራነው ለምስጋናና አክብሮትን ለመግለጽ ነው፤
1ተሰ 5, 17-18
የማናመሰግንበት ሁኔታ ሊኖር አይገባም፤
ክርስቲያን ለምንድን ነው አመስጋኝ መሆን የሚገባው?
  1. እግዚአብሔር እንድናመሰግን አዟልና፤
  2. ምስጋና ቢስ መሆን ኃጥያት ስለሆነ፤
  3. በምስጋና ውስጥ እግዚአብሔር እናመልካለንና፤
  4. በምስጋና የአገልግሎት በር ይከፈታል፤
  5. በምስጋና ሌሎች ለእግዚአብሔር እንዲኖሩና እንዲያገለግሉት እናበረታታለንና፤
  6. ምስጋና በአማኙ ልብ ውስጥ ሰላምና ያበዛልና፤

መዝ 50, 14

ዶ/ር ቼስላው ባሳራ

This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it ; www.proword.eu
ጀምስ  ኤን. ስፐርጂን የሚከተለውን ጽፏል፡

"ሥራ ባንተ ምርጫ ነው፤ አገልግሎት የጌታ ጥሪ ነው፤ በስራ ክፍያን ትጠብቃለህ፤ በአገልግሎት እንድትሰጥ ይጠበቅብሃል፤ በስራ አንድን ነገር ለመቀበል ሌላ ነገር ትሰጣለህ፤ በአገልግሎት አስቀድሞ የተሰጠህን መልሰህ ትሰጣለህ፤ ሥራ
በአንተ ችሎታ ላይ ይመሰረታል፤ አገልግሎት ግን ለእግዚአብሔር በመገኘት ላይ ይመሰረታል፤ በአግባቡ የተሰራ ሥራ ምስጋናን ያስገኛል፤ በአግባቡ የተሰጠ አገልግሎት ለኢየሱስ ክብርን ያመጣል፡፡"

የዚህ አገልግሎት ዓላማ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብርን ለማምጣት ነው፡፡

በዚህ ድረ ገጽ ላይ ያሉ መልእክቶችን ይዘት ሳይለውጡና ለአብ የሆነውን አገልግሎታችን በመጥቀስ መገልበጥ እና መጠቀም ይቻላል፡፡ እንዲሁም ለአድማጮችህና ለአንባቢዎችህ ይህንን መልእክት ያገኘህበት ድረ ገጽ፡
www.proword.eu እንድትነግራቸው ተጋብዘሃል፡፡ እርሱም ቃሉን ማወጅ ፤ ልጆችን በወንጌል የመድረስ አለም ዓቀፍ የመጽሀፍ ቅዱስ አገልግሎት ነው፡፡